የኩሎምብ ህግ
Jump to navigation
Jump to search
የኩሎምብ ህግ ወይንም የኩሎምብ ግልብ ስኩየር ህግ በጠጣር ቻርጆች መካከከል ያለውን የጉልበት ዝምድና የሚያሳይ የፊዚክስ ህግ ነው። ለመጀመሪያ ጊዜ ተደርሶበት ሃሳቡ የታተመው በ1778 ዓ.ም. በፈረንሳዩ ኦግስቲን ኩሎምብ ነበር።
መሰረታዊ ቀመር
የስኬላር ቀመር
የኩሎምብ ህግ በስኬላር ወይንም በጨረር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል። በስኬላር ሲጻፍ የጉልበት መጠንን ሲያሰላ፣ በጨረር ሲጻፍ የጉልበትን መጠንና አቅጣጫ ይሰጣል ማለት ነው። ህጉ በተሰጠው መልኩ የሚሰራው ነጥብ ቻርጅ ተደርገው ሊታሰቡ ለሚችሉ ሁለት ቻርጆች ነው። ወይንም በሌላ አነጋገር በሁለቱ ቻርጆች መካከል ያለው ርቀት ከሙላቶቹ ውስጣዊ ራዲየስ በሃይል ከፍ ለሚል ሙላቶች ነው።
በኩሎምብ ህግ ምሰረት፣ በቻርጅ (q1) እና (q2) ላይ በእያንዳንዳቸው በአንድ ጊዜ የሚያርፉት ጉልበቶች እንዲህ ይሰላሉ መለጠፊያ:ቀመር

ጨረራዊ ቀመር
ቦታ ላይ በተቀመጠች ሙላት ላይ ሌላው ሙላት q2 በመስኩ የሚያሳርፍባት ጉልበት መጠን እና አቅጣጫ በጨረር ቀመር ይሰላል። ከላይ የተሰጠው የኩሎምብ ህግ፣ መጠኑን ብቻ ነው ሚያሰላ።
ማጣቀሻ
ተጨማሪ ንባብ
- Coulomb's Law on Project PHYSNET.
- Electricity and the Atom መለጠፊያ:Wayback — a chapter from an online textbook
- A maze game for teaching Coulomb's Law—a game created by the Molecular Workbench software
- The inverse cube law መለጠፊያ:Wayback The inverse cube law for dipoles (PDF file) by Eng. Xavier Borg
- Electric Charges, Polarization, Electric Force, Coulomb's Law መለጠፊያ:Wayback Walter Lewin, 8.02 Electricity and Magnetism, Spring 2002: Lecture 1 (video). MIT OpenCourseWare. License: Creative Commons Attribution-Noncommercial-Share Alike.